ዛሬ የሚከበረው የገና በዓል በተለያዩ አገራት ያለውን ገጽታ በምስል

ታትሟል

በበርካታ የዓለም አገራት ውስጥ የገና በዓል ዛሬ እየተከበረ ነው። ነገር ግን ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በአብያተ ክርስቲያናትና በሌሎች ስፍራዎች ይካሄዱ የነበሩ የበዓሉ ሥነ ሥርዓቶችን ጥቂት ሰዎች በተገኙበት ማካሄድ የግድ ሆኗል። በዓሉ በዓለም ዙሪያ እንዴት እየተከበረ እንደሆነ የሚያሳዩ ምስሎችን አሰባስበናል።

ታይዋን፣ ታያፒ ውስጥ የገና በዓልን ለማክበር በቀለም ያሸበረቁ መብራቶች ያሸበረቀ
የምስሉ መግለጫ, ታይዋን፣ ታያፒ ውስጥ የገና በዓልን ለማክበር በቀለም ያሸበረቁ መብራቶች
ናይሮቢ፣ ኬንያ ውስጥ የገና በዓል ፀሎት ሥነ ሥርዓትን የታደሙ መነኮሳት
የምስሉ መግለጫ, ናይሮቢ፣ ኬንያ ውስጥ የገና በዓል ፀሎት ሥነ ሥርዓትን የታደሙ መነኮሳት
ፓኪስታን፣ ካራቺ ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር የገና በዓል ዋዜማ የፀሎት ሥነ ሥርዓትን የታደሙ ቤተሰቦች
የምስሉ መግለጫ, ፓኪስታን፣ ካራቺ ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር የገና በዓል ዋዜማ የፀሎት ሥነ ሥርዓትን የታደሙ ቤተሰቦች
ቱርክ፣ ኢስታንቡል ውስጥ የገና በዓልን የሚያከብሩ ምዕመናን ሻማ ሲያበሩ
የምስሉ መግለጫ, ቱርክ፣ ኢስታንቡል ውስጥ የገና በዓልን የሚያከብሩ ምዕመናን ሻማ ሲያበሩ
ኢሱስ ክርስቶስ በተወለደባት ቤተልሔም ውስጥ የፀሎት ሥነ ሥርዓት ሲካሄድ
የምስሉ መግለጫ, ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደባት ቤተልሔም ውስጥ የፀሎት ሥነ ሥርዓት ሲካሄድ
ቫቲካን ውስጥ አቡነ ፍራንሲስ የገና በዓል የፀሎት ሥነሥርዓትን ሲመሩ
የምስሉ መግለጫ, ቫቲካን ውስጥ አቡነ ፍራንሲስ የገና በዓል የፀሎት ሥነ ሥርዓትን ሲመሩ
ኢራቅ ውስጥ በምትገኘው የኩርድ ራስገዝ አስተዳደር ከተማ በሆነችው ኢርቢል ውስጥ የገና በዓል ሥነ ሥርዓት ሲካሄድ
የምስሉ መግለጫ, ኢራቅ በምትገኘው የኩርድ ራስ ገዝ አስተዳደር ከተማ በሆነችው ኢርቢል ውስጥ የገና በዓል ሥነ ሥርዓት ሲካሄድ
በሕንድ ምሥራቅ ኦዴሳህ ግዛት ውስጥ ባሕር ዳርቻ ላይ ከአሸዋ የተሰራ ግዙፍ የገና አባት ምስል
የምስሉ መግለጫ, በሕንድ ምሥራቅ ኦዴሳህ ግዛት ውስጥ ባሕር ዳርቻ ላይ ከአሸዋ የተሰራ ግዙፍ የገና አባት ምስል
ብራዚል፣ ሬዮ ዴ ጄኔሮ ውስጥ ጠላቂዎች የገና አባት ልብስ ለብሰው የተሰበሰቡ ሰዎችን የሰላም ሲሉ
የምስሉ መግለጫ, ብራዚል፣ ሬዮ ዴ ጄኔሮ ውስጥ ጠላቂዎች የገና አባት ልብስ ለብሰው የተሰበሰቡ ሰዎችን ሰላም ሲሉ
ፓኪስታን፣ ካራቺ ውስጥ በገና በዓል የፀሎት ሥነ ሥርዓት ላይ የታደሙ ሴቶች
የምስሉ መግለጫ, ፓኪስታን፣ ካራቺ ውስጥ በገና በዓል የፀሎት ሥነ ሥርዓት ላይ የታደሙ ሴቶች
ብሪታኒያ፣ ለንደን ውስጥ የሚገኝ መጠጥ ቤት በገና በዓል መብራቶች አሸብርቆ
የምስሉ መግለጫ, ብሪታኒያ፣ ለንደን ውስጥ የሚገኝ መጠጥ ቤት በገና በዓል መብራቶች አሸብርቆ

ሁሉም ፎቶዎች የባለቤትነት መብት ጥበቃ አላቸው።