የዩናይትድ ኪንግደም እና የኮመንዌልዝ አገራት ንግሥት ኤልዛቤጥ ዳግማዊት በ96 ዓመታቸው አረፉ። ንግሥቲቱ ማረፋቸውን ባኪንግሃም ቤተ-መንግሥት ይፋ አድርጓል።
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።
በአጭሩ ይመልከቱ መጨረሻ