ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- አሜሪካ ተተኪ አውሮፕላን ጫኝ ግዙፍ መርከብ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አሰማራች
- ዓለም አቀፍ የባህር ላይ መከላከያ ጥምረት ለመመስረት አስራ አምስት አገሮች ስምምነት መፈረማቸው ተገለፀ
- የኢራን ጦርነት ቻይና የምትሸጣቸውን በኤሌትሪክ የሚሠሩ የከባድ መኪናዎች ቁጥር ጨምሯል ተባለ
- በማሊ መፈንቅለ መንግሥት ለማካሄድ አሲሯል በሚል 20 ዓመት የተፈረደበት ፈረንሳዊ ምህረት ተደረገለት
- አሜሪካ በኢራን ወደቦች ላይ የጣለችውን እገዳ ላልተወሰነ ጊዜ ልታራዝም እንደምትችል አስታወቀች








