የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ በፎቶ

ታትሟል

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ ወደ መስቀል አደባባይ አምርተው ነበር። ሰልፉም በምስል ይህን ይመስል ነበር።

ወደ መስቀል አደባባይ በመሄድ ላይ ያሉ ሰልፈኞች
የምስሉ መግለጫ, ወደ መስቀል አደባባይ በመሄድ ላይ ያሉ ሰልፈኞች
የጠ/ሚ አብይ አሕመድ ምስል ያለበት ቲሸርት የለበሰ ወጣት
የምስሉ መግለጫ, የጠ/ሚ አብይ አሕመድ ምስል ያለበት ቲሸርት የለበሰ ወጣት
ከዚህ ቀደም በአደባባይ የማይታዩ ሰንደቅ ዓላማዎች በድጋፍ ሰልፉ ላይ ሲውለበለቡ ነበር
የምስሉ መግለጫ, ከዚህ ቀደም በአደባባይ የማይታዩ ሰንደቅ ዓላማዎች በድጋፍ ሰልፉ ላይ ሲውለበለቡ ነበር
መስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፉ ላይ ለመገኘት የሚሄዱ ወጣቶች
የምስሉ መግለጫ, መስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፉ ላይ ለመገኘት የሚሄዱ ወጣቶች
ደስታቸውን በመስቀል አደባባይ እየገለፁ ያሉ ሰልፈኞች
የምስሉ መግለጫ, ደስታቸውን በመስቀል አደባባይ እየገለፁ ያሉ ሰልፈኞች
በመስቀል አደባባይ የተገኙትን ሰዎች 'ሰልፊ' የሚያነሳ ወጣት
የምስሉ መግለጫ, በመስቀል አደባባይ የተገኙትን ሰዎች 'ሰልፊ' የሚያነሳ ወጣት
ከፖሊስ አባላት ጋር ፎቶ የሚነሱ ወጣቶች
የምስሉ መግለጫ, ከፖሊስ አባላት ጋር ፎቶ የሚነሱ ወጣቶች
የድጋፍ ሰልፉ ላይ ተገኝተው ከነበሩ ሰዎች ከፊሉ
የምስሉ መግለጫ, የድጋፍ ሰልፉ ላይ ተገኝተው ከነበሩ ሰዎች ከፊሉ
በደሴ ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመደገፍ የወጡ ነዋሪዎች
የምስሉ መግለጫ, በደሴ ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመደገፍ የወጡ ነዋሪዎች
በደብረ ማርቆስ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ የወጡ ነዋሪዎች
የምስሉ መግለጫ, በደብረ ማርቆስ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ የወጡ ነዋሪዎች
በሰንደቅ አላማ ያጌጠች ደጋፊ
የምስሉ መግለጫ, በሰንደቅ አላማ ያጌጠች ደጋፊ
የደብረ ማርቆስ ከተማ መግቢያ በር በተለያዩ መፈክሮች እንዲህ መስሎ ነበር
የምስሉ መግለጫ, የደብረ ማርቆስ ከተማ መግቢያ በር በተለያዩ መፈክሮች እንዲህ መስሎ ነበር
ሰንደቅ ዓላማ ይዘው ደስታቸውን እየገለፁ ያሉ አዛውንት
የምስሉ መግለጫ, ሰንደቅ ዓላማ ይዘው ደስታቸውን እየገለፁ ያሉ አዛውንት